አንበሶች በሚኖሩበት ፓርክ ውስጥ ለአምስት ቀናት የቆየ የስምንት ዓመት ህጻን በህይወት ተገኘ

በሰሜናዊ ዚምባብዌ አንበሶች እና ዝሆኖች በሚኖሩበት ፓርክ ውስጥ ለአምስት ቀናት የቆየ አንድ የስምንት ዓመት ህጻን በህይወት መገኘቱን የአገሪቱ የፓርላማ…