በኢትዮጵያ 800 ሺሕ ያህል ስደተኞች የረሃብ አደጋ ተጋረጠባቸው

በኢትዮጵያ 800 ሺሕ ያህል ስደተኞች የረሃብ አደጋ እንደተጋረጠባቸው የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ

በመጪዎቹ ስድስት ወራት 34 ቢሊዮን ብር ካላገኘ ሙሉ ለሙሉ ዕርዳታ ይቋረጣል ብሏል የዓለም የምግብ ፕሮግራም በገንዘብ እጥረት ምክንያት ወደ 800 ሺሕ የሚጠጉ ኢትዮጵያ ውስጥ ተጠልለው… https://ethiopianreporter.com/146711/