‹‹ጉዳዩን የሚመለከት ቁርጠኛ የፖለቲካ አካል ሊኖር ይገባል›› የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በደመወዝ፣ በጥቅማ ጥቅም ማነስ፣ በሰው ኃይል እጥረትና በሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች የሕግ ትምህርት ቤቶች የመዘጋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው በጥናት ተመላከተ፡፡ የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ሕግ ትምህርት ቤቶች ማኅበር ጋር በመተባበር፣ ‹‹በኢትዮጵያ የሕግ ትምህርት አዝማሚዎች፣ ፈተናዎችና ዕድሎች›› በሚል መሪቃል መስከረም 29 ቀን 2018…
https://ethiopianreporter.com/146730/