“ኢትዮጵያ ወደ ሕገ አረሚ ተገለበጠች” በሚል ርዕስ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ከሁለት ዓመታት በፊት ባወጡት ጦማር አስቀድመው አሁን የተፈጸመውን ሁኔታ ተንብየው ነበር። በተለይም “ጠ/ም ዐቢይ አህመድና ዘንዘርጡ ዳንኤል ክብረት በአቡነ ሳዊሮስ ታዝለው፤ አቶ ጌታቸው ረዳም በአባ ሠረቀና በአቡነ ሳሙኤል ታዝለው ወደ ቤተክህነት ገቡ!” ብለው የተናገሩት እንደ ትንቢት ሊወሰድ የሚገባው ነው ቢባል ማጋገን አይሆንም። በዚህም መሠረት ዶ/ር መኮንን ባይሴ የቀሲስ አስተአየ ፅሁፎችን በቅርብ የሚከታተሉ ስለሆነ አንባቢያን ያተርፉባቸዋል ብለው ጽሁፎቹን አንድ ላይ አቅርበዋልና ይህንን ሊንክ በመክፈት ተከታተሉት። በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ የተከፈተ ዘመቻ