ሞተር ብስክሌት የሚያክለው ቱና ጃፓን ውስጥ በ1.3 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ

በጃፓኗ ቶኪዮ የሞተር ብስክሌት ክብደት እና ስፋት ያለው ብሉፊን የተባለ ቱና በ207 ሚሊዮን ዩን ተሸጧል።
ገንዘቡ ወደ ዶላር ሲመነዘር 1.3 ሚሊዮን ዶላር ገደማ ?…