የተባበሩት መንግሥታት የመሪዎች ጠቅላላ ጉባዔ በትናንትናው ዕለት በኒውዮርክ ከተማ በተከፈተበት ወቅት ንግግር ያደረጉት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ በሁለተኛው የሥልጣን ዘመናቸው የመጀመሪያዎቹ ሰባት ወራት ውስጥ ብቻ ሊቆሙ አይችሉም የተባሉ ሰባት ጦርነቶችን ማስቆም መቻላቸውን ገለጹ። ከእነዚህ ጦርነቶች መካከል አንዱ የኢትዮጵያና የግብፅ ጦርነት መሆኑን ተናግረዋል። ‹‹ሁለተኛውን የሥልጣን ዘመኔን በጀመርኩ በሰባት ወራት ውስጥ ብቻ ሊቆሙ…
https://ethiopianreporter.com/146191/