የጠ/ሚሩን አዲስ መፅሀፍ በግዴታ ግዙ እየተባልን ነው በማለት የንግድ ባንክ ሰራተኞች አማረሩ
(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ በሚድያዎች አበይት ክስተት ሆነው ከሰነበቱ ጉዳዮች አንዱ መስከረም 6 ቀን ለንባብ የበቃው በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የተፃፈው ”የመደመር መንግሥት” የተባለው መፅሀፍ ነው።
በመደመር እሳቤ ላይ ተመርኩዞ ለአራተኛ ግዜ ለንባብ የበቃው መፅሀፍ በርካታ የመንግስት ባለሰልጣናት በተገኙ…
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://tinyurl.com/mvuudc7h