አንጋፋውና ታዋቂው የሸገር ኤፍ ኤም ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ታፈነ

ሁለት የሸገር ኤፍ ኤም ሬድዮ 102.1 ጋዜጠኞች ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ፣ም በወንጀል ተጠርጥረዉ መታሰሠራቸውን ሪፖርተር ዘግቧል።

ጋዜጠኞቹ የታሠሩት፣ ነሐሴ 23 ቀን ጣቢያው በጤና ባለሙያዎች ዙሪያ ካስተላለፈው አንድ ዘገባ ጋር በተያያዘ መኾኑን ከምንጮች መስማቱን ጠቅሶ ጋዜጣው አመልክቷል።

በፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ መምሪያ ውስጥ የታሠሩት የጣቢያው ጋዜጠኞች፣ ትዕግስት ዘሪሁን እና ምንታምር ጸጋው ናቸው ተብሏል።

ሸገር ስለ ጋዜጠኞቹ እስር ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ ያለው ነገር የለም።