ሰሜን ኢትዮጵያ እያየለ የመጣው ፖለቲካዊ ውጥረት
July 22, 2025
Konjit Sitotaw
—
Comments ↓
ሰሜን ኢትዮጵያ እያየለ የመጣው ፖለቲካዊ ውጥረት፦ ውይይት
በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ጦርነት የመቀስቀሱ ሥጋት እንዳጠላ በርካቶች ይናገራሉ ። በፖለቲከኞች ዘንድ የቃላት መወራወር እና ማስጠንቀቂያዎችም ይደመጣሉ ።