በጥዋቱ ቡና መጠጣት የልብ በሽታ ተጋላጭነትን እንደሚቀንስ ጥናት ጠቆመ

በጥዋቱ ቡና የሚጠጡ ሰዎች ከልብ በሽታ ጋር በተያያዘ የመሞት ዕድላቸው ዝቅተኛ መሆኑን አንድ ጥናት ጠቁሟል።