ነዳጅ ከመሸጫ ዋጋ በላይ የሚሸጡ ነጋዴዎችን እስከ 500 ሺህ ብር የሚያስቀጣ አዋጅ ጸደቀ

በአዋጁ መሠረት “የነዳጅ ውጤቶችን ከተፈቀደው ቦታ ውጪ የሚያከማቹ፣ እና ከግብይት ሥርዓት ውጪ ሲሸጡ የተገኙ” ሰዎች፤ ከሦስት ዓመት እስከ አምስት ዓመት ?…