ከኢትዮጵያ መንግስት ለአፍሪካ ልማት ባንክ ሊከፈል ሂደት ላይ እያለ የተዘረፈን 4.8 ሚልዮን ዩሮ ለማስመለስ ኢንተርፖል ጣልቃ መግባቱ ታወቀ
በሜክሲኮ ያሉ አጭበርባሪዎች ገንዘቡን እንደዘረፉ የሚጠቁመው የአፍሪካ ኢንተሊጀንስ ዘገባ ኢንተርፖል ድምፁን አጥፍቶ ላለፉት በርካታ ወራት በዝርፊያው ዙርያ ምርመራ እያረገ እንደሚገኝ ጠቁሟል።
ዝርዝሩን ያንብቡ: https://tinyurl.com/2rep3pfx