በአዲስ አበባ የተገነቡ ረዣዥም ሕንፃዎችን ያማከሉ ዘመናዊ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እንደሌሉ ተነገረ
በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡና እየተገነቡ ያሉ ረዣዥም (ከ40 በላይ ፎቅ ያላቸው) ሕንፃዎችን ያማከሉ ዘመናዊ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እንደሌሉት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን ያስታወቀው የካቲት 15 ቀን…