ብሔራዊ ባንክ ለወርቅ ግዥ የሚያወጣው ከፍተኛ የብር አቅርቦት የዋጋ ንረትን ሊያባብስ ይችላል ተባለ

ብሔራዊ ባንክ ለወርቅ ግዥ የሚያወጣው ከፍተኛ የብር አቅርቦት የዋጋ ንረትን ሊያባብስ ይችላል ተባለ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለብሔራዊ ባንክ የሚቀርበው ወርቅ ከፍ ማለቱን ተከትሎ፣ ብሔራዊ ባንክ ለወርቅ ግዥ ብቻ ወደ ኢኮኖሚው የሚያስገባው የብር ገንዘብ አቅርቦት በሌላ በኩል የዋጋ ንረትን መልሶ የማባባስ ክስተት እንደሚፈጥር ተለገጸ፡፡ ክስተቱን ለመቆጣጠር፣ ብሔራዊ ባንክ ወደ…