‹‹በደም የገነባናት ኢትዮጵያ ትመለስልን›› የሚለው ሐሳብ አንድምታ (ይድረስ ለሕወሓት)

‹‹በደም የገነባናት ኢትዮጵያ ትመለስልን›› የሚለው ሐሳብ አንድምታ (ይድረስ ለሕወሓት)

በስንታየሁ ወልደኃዋርያት

የትኞቹም ፖለቲከኞች ከውሸት በስተቀር እውነትን ፊት ለፊት አይናገሩም፡፡ አቦይ ስብሐት ግን ውሸትም ይሁን እውነት የሚያምኑበትን ጉዳይ ፊት ለፊት ከሚነግሩን ፖለቲከኞች መካከል ግንባር ቀደም…