የተጋነኑ ማስታወቂያዎች በጤናው ዘርፍ ላይ አደጋ መደቀናቸው ተነገረ

የተጋነኑ ማስታወቂያዎች በጤናው ዘርፍ ላይ አደጋ መደቀናቸው ተነገረ

በተለያዩ ሚዲያዎች የሚሠራጩ የተጋነኑና ነፍስ እናመጣለን ማለት የቀራቸው ማስታወቂያዎች፣ በጤናው ዘርፍ ላይ ከፍተኛ አደጋ መደቀናቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ አሳሳቢነታቸው እየጨመረ ያለውና ሕዝቡን የሚያደናግሩ የተጋነኑና እውነት ያልሆኑ ማስታወቂያዎች መንግሥት ባለበት አገር መቆጣጠር ካልተቻለ፣ በማኅበረሰቡ ላይ ከዚህ…