በ1900 ዓ/ም ሙሴ ሆልስ የተባለ ጀርመናዊ በኢትዮጵያ ለብዙ ጊዜ ከቆየ በኋላ ወደ ሀገሩ ሲመለስ አፄ ምኒልክን በተሰናበተበት ጊዜ ጀርመን ሀገር ወስዶ የሚያስተምራቸው ሦስት ወጣቶች እንዲሰጡት ስለጠየቃቸውና ነጋድራስ ተሰማ እሸቴም በጥሩ ሰዓሊነታቸው በቤተ መንግስት ስለሚታወቁ ” ያ ተሰማ እሸቴ እጁ ብልህ ነውና መኪና መንዳትና መጠገን እንዲማር እሱ ይሂድ ” ብለው አፄ ምኒልክ ወሰኑ:: ይህ ከበታች የሚታየው ፎቶግራፍ ለማስታወሻ የተነሱት ነው:: ከሌሎች ኢትዮጵያዊያኖች ጋ 1. አስታጥቄ 2. ተሰማ 3. ወልደፃድቅ
Home › Ethiopia, Ethiopian History

Negadras Tessema Eshete with Emperor Menelik’s adviser from Germany Mussie Holtz
· Photo: Mereja Media

Leave a Reply