ቅዱስ ሲኖዶስ ባለ20 ነጥቦች መግለጫ አወጣ፤ ለረኀብ የተጋለጡትነን ለመርዳት ዐቢይ ኮሚቴ ተቋቁሟል

የመግለጫው ዐበይት ነጥቦች፡- ጥቅምት 12 ቀን 2008 ዓ.ም. በተጀመረው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የተደረገው የመክፈቻ ንግግር፣ በቤተ ክርስቲያኒቱ እየተሠሩ ያሉትን የሥራ ሒደቶች የዳሰሰና በኹሉም አቅጣጫ ቤተ ክርስቲያኗ የደረሰችበትን ዕድገትና ሊሠራ የሚገባውን መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት የሚያስገነዝብ በመኾኑ፤ እንዲኹም በሀገራችን በአንዳንድ አካባቢ በተፈጠረው የዝናም እጥረት ምክንያት በተከሠተው ድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ሊደረግ ስለሚገባው መንፈሳዊ አገልግሎት ርዳታንና ትምህርትን ለመስጠት […]
Post a comment