የኤጲስ ቆጶሳት ሹመት በግንቦት ይፈጸማል፤ “ጥንት ተለምኖ ነበር፤ አኹን ግን ሹሙኝ እያሉ የሚመጡ ናቸው ያሉት”/ፓትርያርኩ/

በዕጩዎቹ ምርጫ የገዳማት ጥቆማ ቅድሚያ ትኩረት ይሰጠዋል ምርጫውንና ውድድሩን ከሲሞናዊነት ለመጠበቅ ይረዳል፤ ተብሏል የካህናቱ እና የሕዝቡ ምርጫ እና ምስክርነትስ? የዕጩ ኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ እና ሹመት፣ በመጪው ግንቦት የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ እንደሚፈጸም ተጠቆመ፡፡ ቅዱስ ሲኖዶሱ በትላንት ስምንተኛ ቀን የቀትር በፊት ውሎው፣ የኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ ጥናት በሚል በያዘው አጀንዳ÷ ዕጩዎቹ፣ ምልአተ ጉባኤው በወቅቱ በሚሠይመው […]
Post a comment