ቅ/ሲኖዶስ: በ“ፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ኑፋቄ” እና በሙስና ጉዳዮች ውሳኔ ይሰጣል፤ላልተተገበሩ ውሳኔዎቹ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያቋቋማል

በቤተ ክርስቲያን ስም በሚዲያዎች ስለሚተላለፉ ‘ትምህርቶች’ ይወስናል የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስተዳደር ጉዳይ ከመነጋገርያ አጀንዳዎቹ ተካቷል እነየማነ ዘመንፈስ ቅዱስ፣ በአዳራሹ መግቢያና በአባቶች ቤት ደጅ እየጠኑ ነው በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 ድንጋጌ መሠረት፣ ትላንት ጥቅምት 12 ቀን በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የመክፈቻ ንግግር የተጀመረው የቅዱስ ሲኖዶስ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባ፤ ዘመኑን የዋጁ እና ወቅቱን የተመለከቱ የመነጋገርያ […]
Post a comment