የጥቅምቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ የመክፈቻ ጸሎት ተካሔደ፤ “የአዲስ አበባን ጉዳይ በጽሞና መፈተሽ፣ መነጋገር፣ ማረም አለብን” /ብፁዕ አቡነ ገብርኤል/

ሲኖዶስ ማለት፡- ሲኖዶስ፣ ቃሉም ሥራውም የምሥራቃውያን ነው ቃሉ ግሪክኛ ኾኖ የአንድነት ስብሰባ ማለት ነው የእኛ ቤተ ክርስቲያን ከምሥራቃውያን አንዷ ነች ቤተ ክርስቲያናችን ሐዋርያዊትና ሲኖዶሳዊት ነች የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ፡- የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ እንደ ማንኛውም ጉባኤ አይደለም፤ የቤተ ክርስቲያን የበላይ መሪዎች ስብሰባ ነው፤ በመንፈስ ቅዱስ ስለሚመራ ቅዱስ ሲኖዶስ ተብሎ ነው የሚጠራው፤ ሰዎች የሰውን ልጅ ማን ይሉታል እንደተባለው፤ […]
Post a comment