የአ/አበባ የየማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ሙሰኛ አስተዳደር የሰንበት ት/ቤቶችን ማሳደዱን ቀጥሎበታል፤በሰሚት መድኃኔዓለም ከአዳራሽ እንዲባረሩ ተደርጓል

የቤተ ክርስቲያን ተረካቢ የሰንበት ት/ቤቶች ወጣቶች÷ በአህጉረ ስብከትና በሀገር አቀፍ ደረጃ የአንድነት መድረክ በመፍጠር፣ በፀረ ፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ኑፋቄና በፀረ ሙስና ንቅናቄ፣ ለዕቅበተ እምነትና ለመልካም አስተዳደር መስፈን በየአጥቢያቸው ተጋድሏቸውን በአቀጣጠሉበት በአሁኑ ወቅት፤ ራሱን ከአማሳኞችና ከአፅራረ ቤተ ክርስቲያን ምንደኞች ጎራ በገሃድ አሰልፎ በሥልጣን ለመሰንበትና ምዝበራውን ለማጧጧፍ የሚወራጨው የየማነ ዘመንፈስ ቅዱስ – ኤልያስ ተጫነ የሀገረ ስብከት አስተዳደር፣ ወጣቶቹን …
Post a comment