በፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ አቀንቃኞቹ: “ታዖሎጐስ” እና “ቃለ ዐዋዲ” የኢ.ቢ.ኤስ ፕሮግራሞች ላይ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ተጋግሎ ቀጥሏል

የአ/አበባ ጎልማሶችና ወጣቶች ማኅበራት ኅብረት ተቃውሞውን ያስተባብራል ለተቃውሞው፣ በሰባት ቀናት ከ100 ሺሕ በላይ የድጋፍ ፊርማዎች ተሰባሰቡ የጥቅምቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ እንዲወስንበት ለማድረግ ታቅዷል “በማስረጃ ተደግፎ የሚቀርብ ነገር ካለም እርምት እንወስዳለን”/የኢ.ቢ.ኤስ ሥራ አስፈጻሚ/ (ምንጭ: አዲስ አድማስ፤ ቅጽ ፲፮ ቁጥር ፰፻፳፤ ቅዳሜ መስከረም ፳፪ ቀን ፳፻፰) በኢትዮጵያን ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ (EBS) ቴሌቪዥን በሚተላለፉት “ታዖሎጐስ” እና “ቃለ ዐዋዲ” በተሰኙት …