ጠቅላይ ቤተ ክህነት: በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሕንፃዎች ግንባታና በጀት ላይ ጥያቄዎች አነሣ

ጽ/ቤቱ÷ መመሪያ ያልተሰጠበት የደብሩ የሚሊዮን ብሮች የበጀት ጥያቄ እንዲዘገይ አዟል ሥራ አስኪያጁ÷ የሀ/ስብከቱን የአስተዳደር ጉባኤ ውሳኔ በማፈን ግንባታና በጀቱን ፈቅደዋል ሊ/ማ የማነ÷ የደብር ጸሐፊም የሀ/ስብከትም ሥራ አስኪያጅ ኾነው ለተጠያቂነት አስቸግረዋል በሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና በምክትላቸው መካከል የውዝግብ መንሥኤ ኾኗል (አዲስ አድማስ፤ ቅጽ ፲፮ ቁጥር ፰፻፲፰፤ ቅዳሜ መስከረም ፰ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም.) የአራዳው መናገሻ …
Post a comment