ዜና ብሥራት – ቋሚ ሲኖዶስ: ጥናታዊ ሪፖርቱን በማጽደቅ አማሳኞች በሕግ እንዲጠየቁ ይኹንታውን ሰጠ!

ሪፖርቱ ሲነበብ እየተነሡ እና ራሳቸውን እየያዙ እግዚኦ… የሚሉ ብፁዓን አባቶች ነበሩ ኃይሌ ኣብርሃ፤ በ3 አድባራት ምዝበራው ቀንደኛው የሙስና ቀለበት በመኾን አስደምሟል አማሳኞች፣ ቋሚ ሲኖዶሱ በአንድ ልብ እንዳይወስን ባማሰኑት ገንዘባቸው ተረባርበው ነበር *           *           * የጥናቱን የመፍትሔ ሐሳቦች በመቀበል የመሬትና የንብረት አስተዳደር ሕግ ይወጣል በተጋነነ ዋጋ የተከራዩ ሦስተኛ ወገኖች በቀጥታ ከአድባራቱ …
Post a comment