አንድ ሺሕ ልኡካን ዛሬ ከፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ጋር ይወያያሉ፤“ከዋነኛ ትኩረቱ የመልካም አስተዳደር ችግር በመነሣት ርምጃ ይወሰዳል”/ሚኒስትሩ/

የዋና ሥራ አስኪያጁ፣ ውይይቱን በቡድናዊ አካሔድ የመቆጣጠር ሙከራ ተነቅቶበታል አማሳኞች ማኅበረ ቅዱሳንን በመወንጀል መሸፈን እንደማይችሉ ሚኒስትሩ አሳስበዋቸዋል “ምኑን ነው የፈራችሁት? የሙዳየ ምጽዋቱን ሕዝብ ሰምቶታል” በማለት የነገር ጥፊ አልሰዋቸዋል “ስለ መልካም አስተዳደር ከሚደረሰው መግባባት በመነሣት መንግሥት ርምጃ ይወስዳል” ከአድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ከማኅበረ ካህናት፣ ከሰባክያነ ወንጌል፣ ከሰንበት ት/ቤቶች ተወካዮች እና የሀገረ ስብከቱ አንድነት አመራሮች ጋር በተናጠል ሲወያይ የቆየው፣ …
Post a comment