ሰበር ዜና – የኢሉባቦር እና ጋምቤላ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ ዐረፉ

የቀብር ሥነ ሥርዐቱ ነገ በ5፡00 በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል በባንክ የተገኘውን ብር 9000 ለሚረዷቸው ልጆች እንዲከፋፈል ዐርብ ዕለት ተናግረው ነበር በአማሳኞች እና በኑሮ ውድነት ለተሠቃየው ሠራተኛ በወሰዱት ተጠቃሽ ርምጃ ይታወሳሉ በግንቦቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በደቡብ አፍሪቃ ሀገረ ስብከት ተመድበው ነበር በብሕትውናቸው፣ በስብከተ ወንጌል አገልግሎታቸው እና ኹሉን በሚያቀርበው ይውህናቸው የሚታወቁት የኢሉባቦር እና ጋምቤላ …
Post a comment