ሰበር ዜና – የደብረ ሲና እግዚአብሔር አብ ምእመናን አማሳኙን አለቃ አባረሩ! “ሊያስተዳድሩን ስለማይችሉ እንዳይደርሱብን”

የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ አቀንቃኙ የስብከተ ወንጌል ሠራተኛ፣ በጠብ አጫሪነቱ በወጣቶች ተጎሽሟል አስተዳዳሪው በሕግ እንዲጠየቁ ለጠቅላይ ጽ/ቤቱ የቀረበው ሰነድ ለሕግ አገልግሎቱ ተመርቷል ለደብራቸው የምዝበራ መንሰራፋት እና የሰላም ዕጦት አፋጣኝ ምላሽ በመሻት ሀገረ ስብከቱን ላለፉት ኹለት ወራት ሲጠይቁ የቆዩት የደብረ ሲና ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን፤ አማሳኙንና ምግባረ ብልሹውን አለቃ መልአከ ሰላም አባ ገብረ ሚካኤል ወልደ ሳሙኤልን …
Post a comment