ቤተ ክርስቲያን አማሳኞችን አሳልፋ እንደምትሰጥ ፓትርያርኩ ለዋና ሥራ አስኪያጁ አረጋገጡ፤“ለማንም ከለላ አልኾንም፤ ለአንተም ጭምር”

ጥናታዊ ሪፖርቱን እና የጠቅላይ ቤተ ክህነቱን ውሳኔ ለቋሚ ሲኖዶሱ ይኹንታ ያቀርባሉ አማሳኝ ሓላፊዎች፤ በካህናት እና ሠራተኞች ስም የሚያቀርቡት አቤቱታ ተቀባይነት የለውም ከብፁዕ ዋና ሥራ አስኪያጁ ጀምሮ ብፁዓን አባቶችን ለማስፈራራትና ለመደለል እየተሞከረ ነው “እጁ የተገኘበትን ኹሉ ቤተ ክርስቲያኒቱ አሳልፋ ትሰጣለች፤ ይኼ የመጨረሻ አቋሜ ነው”                           …
Post a comment