በአራዳ ጊዮርጊስ የኃይሌ ኣብርሃ አስተዳደር: ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ልዩነት የታየበት ሕንጻ ግንባታ አግባብነት እንደሌለው ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ አረጋገጠ

ብክነቱን በአውራነት በማጋለጣቸው የታገዱት ተቆጣጣሪ የከፈሉትን መሥዋዕትነት አድንቋል የብር 110 ሚሊዮን ጭማሪ ሲደረግ ሀገረ ስብከቱ አያውቀውም፤ ሊቀ ጳጳሱም አልፈቀዱትም የብር 103 ሚ. ጠቅላላ በጀት በሚመደብበት ተቋም በብር 110 ሚ. አለመወሰኑ አነጋጋሪ ነው ግለሰቦችን በመጥቀም ራሱን ያበለጸገው አለቃው፣ አድባራትን ባለዕዳ በማድረግ ይታወቃል *           *           * የደብሩ ዋና ጸሐፊ በሀገረ ስብከቱ በዋና …
Post a comment