ቦን፥ ለተፈጥሮ ጥበቃ ትኩረት ሰልፍ

ዛሬ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ መንግሥታት ለተፈጥሮ ጥበቃ የሰጡት ትኩረት አናሳነት በመቃወም በተካሄደው ሰልፍ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ የበርካታ ሃገራት ነዋሪዎች ተሳታፊ ኾኑ። የተቃውሞ ሰልፉን የጀመረችው አውስትራሊያ ስትኾን፤ እንደ ተቃውሞ ሰልፉ አስተባባሪዎች ከኾነ ቢያንስ 300.000 ሰው በተቃውሞው ተሳታፊ ኾኗል።…