በ74ኛዉ የተመድ ጉባኤ የኢትዮጵያ ተሳትፎና የሕዳሴዉ ግድብ   

ኢትዮጵያ በ74ኛው የተመድ ጉባዔ በከፍተኛ ባለሥልጣናት ደረጃ እንደምትሳተፍ ተገለጸ። ይህ የተነገረዉ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሚቀጥለዉ ሳምንት በኒውዮርክ የሚካሄደውን 74ኛው የተመድ ጉባዔና የኢትጵያን ተሳተፎ እንዲሁም  የታላቁ ህዳሴ ግድብ እንቅስቃሴን በተመለከተ ዛሬ በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ ነዉ።…