የራይድ ደጋፊዎች ዘመቻ፤ ጠቅላይ ምኒስትሩና ዘጋቢው ፊልም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ይፋ ያደረገው የኤሌክትሮኒክስ የታክሲ ሥምሪት አገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዋንኛ መነጋገሪያ ሆኖ ቆይቷል። ከዚህ በተጨማሪ በዛሬው ዕለት በርከት ባሉ የኢትዮጵያ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች የሚተላለፈው እና ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተሳተፉበት ዘገባ ሌላው የመወያያ ጉዳይ ነው።…