የተከሰከሰዉ ቦይንግ አውሮፕላን ጉዳይ ምን ደረሰ ? 

በኢትዮጵያ በተከሰከሰው የቦይንግ 737 MAX 8 አውሮፕላን ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች ጥብቅና የቆሙት ጠበቃ የቦይንግ ኩባንያ እና ለዩናይትድ ስቱትስ የፌደራል አቪየሽን አስተዳደር መረጃዎች እንዲሰጡት የሚጠይቅ ክስ ለፍርድ ቤት አቀረቡ። የቦይንግ 737 MAX 8 አውሮፕላን ጉዳይ ምን ደረሰ ?…