ምርጫ ይካሄዳል ከተባለ ዝግጅቱ አሁን መጀመር አለበት

ህወሓትን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ ሐይሎች በያዝነው ዓመት ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ሀገራዊ ምርጫ በተያዘለት ግዜ እንዲካሄድ እንደሚፈልጉ ይገልፃሉ፡፡ ምርጫ ይካሄዳል ከተባለ የምረጡኝ ዘመቻዉ እና ዝግጅቱ አሁን መጀመር አለበት ሲሉ አብዛኞች ይገልፃሉ።…