አትሌት ገንዘቤ በዶሃ የዓለም ሻንፒዮና አትሳተፍም

የ1500 ሜትር የዓለም ሪኮርድ ባለቤት አትሌት ገንዘቤ ዲባባ እግሯ ላይ በደረሰዉ ጉዳት ምክንያት በሚቀጥለዉ ሳምንት ዶሃ ካታር ላይ በሚጀምረዉ የዓለም ሻንፒዮና እንደማትሳተፍ የስራ አስክያጅዋ ዛሬ ገለፁ።…