የመንግስት ኩባንዮችን የመሸጥ ዕቅድ

አዲስ አበባ ዉስጥ በተደረገ ዉይይት ላይም የኩባንዮቹ መሸጥ የሐገሪቱን ምጣኔ ሐብት ለማሳደግና የግሉን ባለሐብት ተሳትፎ ለማበረታት ጠቃሚ ነዉ ባዮች ባንድ ባኩል፣ የለም ሽያጩ ከሥራ አጥነት፣ሉዓላዊነትን እስከማጋለጥ የሚደርስ ችግር ያስከትላል  ባዮች በሌላ በኩል ጎራ ለይተዉ ተከራክረዋል…