የኢትዮጵያና የግብፅ ልዩነት 

የኢትዮጵያ፣የሱዳንና የግብፅ የዉኃ ሚንስትሮች ባለፈዉ ዕሁድና ሰኞ ካይሮ ዉስጥ ባደረጉት ስብሰባም መፍትሔ ላይ ሳይደርሱ በቀጠሮ ተለያይተዋል