የቀድሞ ጦር አባላት ቅሬታ

«ተመላሽ» በሚል ጥቅል ስም የሚጠሩት የቀድሞ ወታደሮች እንደሚሉት ከየነበሩበት ክፍለ ጦር ሲሰናበቱ የየአካባቢያቸዉ መስተዳድር የመኖሪያ፣የሥራ፣የትምሕርትና የሌሎችንም ድጋፎች እንደሚያደርግላቸዉ ቃል ተገብቶላቸዉ ነበር…