የአዋሽ ወንዝ ሙላት

በአፋር ክክል የአሚበራ ወረዳ ነዋሪዎችና የዓይን ምስክሮች እንዳሉት የዉኃዉ ሙላት በመቶ የሚቆጠሩ  ነዋሪዎችን አፈናቅሏል።ግምቱ በዉል ያልታወቀ ሰብል አጥፍቷልም።…