የእስራኤል ምርጫና ኔታንያሁ አጣብቂኝ r

በእስራኤል ጠቅላላ ምርጫ ከተካሄደ በኋላ አጣብቂኝ ዉስጥ የገቡት ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጥምር መንግሥት እንመስርት ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። የሊኩድ ፓርቲ መሪዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ናታንያሁ ተቃናቃኛቸዉ ሰማያዊና ነጭ ፓርቲ ሊቀመንበር ጋር በጋራ ጥምር መንግሥትን እንመስርት ሲሉ ጥሪ አቅርበዉላቸዋል።…