በቱኒዝያ ሕዝባዊ አብዮት የተባረሩት ፕሬዚደንት ሞቱ

ቱኒዝያን ከሁለት አስርተ ዓመታት በላይ የመሩት የቀድሞ ፕሬዚደንት ዜን አብዲን ቤን አሊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። የ83 ዓመቱ ቤን አሊ ባለፈዉ ሳምንት መገባደጃ ከሚኖሩበት ስደት ዓለም ከሳዉዲ አረብያ መታመማቸዉ እና ሆስፒታል መግባታቸዉን ጠበቃቸዉ ለመገናኛ ብዙኃን ተናግረዉ ነበር።…