ኢጋድ እና ስደተኞች 

የአውሮጳ ህብረት ፣የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት በምህጻሩ ኢጋድ አባል ሃገራት«የራስን ችግር በራስ መፍታት»በሚለው መርህ ስደተኞችን መውሰድ የጀመሩበትን አሰራር እንደሚደግፍ አስታወቀ።…