ከአምነስቲ ለኤርትራ የቀረበ ጥሪ 

የኤርትራ መንግሥትን በመተቸታቸዉ እና በመቃወማቸዉ ምክንያት ለእስር የተዳረጉት 28 ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞች ይፈቱ ዘንድ ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ይፋዊ ዘመቻዉን ትናንት ጀመረ።…