ኢትዮጵያ ግብፅ አባይ ግድብ ላይ የሰጠችዉን ሃሳብ ዉድቅ ማድረግዋን ገለፀች

የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂኒየር ስለሺ በቀለ በወቅታዊ የአባይ ግድብ ዙሪያ በሰጡት መግለጫ የግድቡ ሁለቱ ተርባይኖች  ታህሳስ 2013 ሃይል የማመንጨት ስራ እንደሚጀምሩ አመልክተዋል።…