በወረዳ እንደራጅ ጥያቄ በትግራይ 

በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ለዓመታት ሲነሱ የቆዩ ‘በወረዳ ደረጃ እንደራጅ’ የሚሉ የሕዝብ ጥያቄዎች ተገቢው ምላሽ ባለማግኘታቸው መቸገራቸዉን ቅሬታ አቅራቢዎች ተናገሩ፡፡  የክልሉ መንግስት በበኩሉ ሳይንሳዊ ጥናት በማካሄድ የሕዝቡን ጥያቄዎች ለመመለስ በሂደት ላይ መሆኑን ይገልፃል፡፡…