የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር የአዲስ  ዓመት መግለጫ

የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል፦ 2011 ዓመተ ምህረት በተስፋና ስጋት ላይ ተኹኖ የታለፈ ዓመት ነበር ሲሉ ተናገሩ፡፡ በተጠናቀቀው ዓመት የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስትን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ ኃይላት ትግራይ ላይ ጫና ለመፍጠር ተንቀሳቅሰዋል ሲሉ ገልፀዋል፡፡…