የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ዝቅተኛው ነጥብ ይፋ ተደረገ

የሳይንስን እና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚንሥቴር ለ2012 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ዝቅተኛው ነጥብ 140 እንዲኾነ ይፋ አደረገ። ሚንሥቴር መሥሪያ ቤቱ ዛሬ ባወጣዉ መግለጫ የፈተና ዉጤት «የጋሽበባቸዉ» ያላቸዉን 5 የትምሕርት ዓይነቶች ዉጤት ዉቅድ አድርጓል።…