የብሔራዊ ባንኩ ገዢ ምን እያሉ ነው?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) የውጭ ምንዛሪ ግብይት በሒደት በገበያ ፍላጎት እና በአቅርቦት እንዲከወን የማድረግ ፍላጎት እንዳለ ጥቆማ ሰጥተዋል። እንዲህ አይነት ለውጥ የውጪ ንግዱን እና የአገር ውስጥ አምራቾችን ቢያበረታታም የዋጋ ግሽበት ሊፈጥር እንደሚችል ባለሙያዎች ይናገራሉ…