ሩዋንዳ  500 ስደተኞችን ከሊቢያ ልትቀበል ነው

«የአፍሪቃውያንን ችግር በአፍሪቃውያን መፍታት» በሚል መርኅ ሩዋንዳ በሊቢያ የሚገኙ ስደተኞችን ተቀብላ ለማስተናገድ በአፍሪቃ ኅብረት የሦስትዮሽ ሠነዱን አጸደቀች። በመጀመሪያው ዙርም ከተለያዩ የአፍሪቃ ሃገራት ወደ ሊቢያ ሩዋንዳ  500 ስደተኞችን ከሊቢያ ልትቀበል ነው።…